Skip to main content
Tag

vaccine

የዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ ህክምና የማህበረሰብ ውይይቶች፡ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በተመለከተ ቀጥታ ዉይይት

የዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ ህክምና የማህበረሰብ ውይይቶች፡ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በተመለከተ ቀጥታ ዉይይት

በአሁኑ ግዜ ፒፋይዘር እና ሞደርና የተባሉት የኮቪድ -19 ክትባቶች እኛ ጋ የደረሱን ሲሆን አብዛኛዎቹ የስራ ባልደረቦቻችን ክትባቶቹን መውሰድ ጀምረዋል፤ ለሁላችንም ረጅምና አስቸጋሪ የነበረውን ወቅት ለማለፍ እና ወደ ፊት ለመጓዝ በጉጉት እና በተስፋም ላይ እንገኛለን፡፡
Huddle Editorial Team
February 12, 2021